Connect with us

Report

የኢትዮጵያ ህዝብ የትግራይን ህዝብ እንድያጠፋ በኢሳት የተላለፈው ጥሪ

ይህ የጥፋት ዕቅድ የታቀደው ከአምስት ሚሊዮን ህዝብ ለ95 ሚሊዮን ህዝብ ነው ለዚህ ደሞ የህሊናና ሆድ እስረኞችን እንደ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝና መሰሎቻቸውን በመጠቀም ነው። ወደድንም ጠላንም ምርጫው አንድ ብቻ ነው፦ እነሱ ወደ ፈለጉት የሐይል እርምጃ በመግባት ነፃነትን ማስመለስ። የተበላሸን ዓሳን ከባህር ማስወገጃ መንገዱ አንዱ ነው፤ የባህር ውሃ ማስወገድ።

Published

on

የሚከተለው ጥሪ ኢሳት በሐምሌ 30/2008 ያስተላለፈው ነው። ወደ ፅሑፍ ቀይረን ኣቅርበነዋል። ቪድዮውም ከታች ኣያይዘነዋል።


ከመላው የጎንደር አማራ ኢትዮጵያውያን የተላለፈ አስቸኳ ጥሪ ለኢትዮጵያ ህዝብ

ይድረስ ለኢትዮጵያ ሳትላይት ቴሌቪዥንና ሬድዮ ዋሽንግተን ዲሲ አሜሪካ፣አምስተርዳም ኔዘርላንድ፣ ለኦሮሚያ ሚድያ ኔትወርክ ዋሽንግተን ዲሲ አሜሪካ

ጉዳዩ፦ በሰላም ሊመለስልን ያልቻለው ነፃነታችንን በተፈለገው የሐይል እርምጃ ለማስመለስ የቀረበ ጥሪ

የኢትዮጵያ ህዝብ ካለፉት 25 ዓመታት ስህተታቸውና ግፋቸው ይማሩ ይሆናል ብሎ የታገላቸው ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ሐምሌ 29 ቀን 2008 ዓ/ም ሁሉ ጊዜ በሚያደርጉት የሌብነት ዘድየ የሶሮቃንን ሳንጃን በሮች በሌሊት በማለፍ በራሳቸው ካድሬዎች ተነሳስተው እንዲጠበቅ በማድረግ ጨፍጭፎ ለመጨረስ ዘመቻ ጀምሯል። የዘመቻው ዓላማም የራስ ምታት የሆነባቸውን የጎንደር ህዝብ ማስደንገጥና በሃገሪቱ የተቀጣጠለውን ትግል ለማስቆም ነበረ። ዳሩ ግን ‹‹ሚስማር ሲመቱት ይጠብቃል›› ሆነና ጀግናው የጎንድር ከተማ ህዝብም በጠቅላላ በመውጣት እነዚህን ወንጀለኞች ወጥሮ በመያዝ የዙርያም ወገኖችን በመጠበቅ ላይ ይገኛል። የክልል አድማ በታኝ ፖሊሶችና ምልሻዎች የወገናችሁ መጨፍጨፍ ተፈጥሯችሁን እያሟገተው የዚህን ጨካኝ አፋኝ የአንድ ገዢ አናሳ ቡድን ትእዛዝ ከምንም ባለመቁጠር ከጎናችን በመቆማችሁ እጅግ በጣም እናመሰግናለን፥ ለጊዜው ለኛም ትልቅ ሐይል ነበረ።

ውድ የኢትዮጵያ ወገናችን ሆይ

እንደምታዩት እኛን የገጠመን ትግል በማንኛውም ዓለም እንደሚከሰተው በጨቋኝ መንግስትና በተጨቋኝ ህዝብ ተብሎ በሚጠራ መካከል ሳይሆን በአንድ ዘራችሁን በማጥፋት የበላይ ሆኜ ልግዛ በሚል ጎሳና ፍዳው አላልቅ ባለ ሌላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መካከል ነው። ለዚህም ይህ በትግራይ ተዋጊዎች ብቻ በጎንደር የከፈተው ጦርነት ማስረጃ ሲሆን አሁንም ተጨማሪ የትግራይ ተዋጊዎች ብቻ በማዘጋጀት

1) የተምቤን ሰቆጣ ላሊበላን መንገድ በመጠቀም ከአራሱ ላስታ በመነሳት በበለሳ ወደ ደቡብ ጎንድር ከዛም ወደ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም

2) አሁንም ይህን የተምቤን ሰቆጣ ላሊበላ ዓለም ከተማ መንገድ በመጠቀም በሙኩጡሪ ወደ ስላሌ

3) የደሴ አዲስ አበባን መንገድ በመጠቀም ወደ ሰሜን ሽዋ በማስገባት አማራውን ከተቆጣጠርን ሌላውን ሰፊ የኦሮምና የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝብን አሁን ባለው በሚንቀሳቀስ ትንሽ ኃይል መቆጣጠር እንችላለን የሚል ንቀትና እብሪታቸውን ሰንቀው ለመንቀሳቀስ እየተዘጋጁና እየተንቀሳቀሱ እንደሆነ መረጃ ደርሶናል። አይሆንም ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው የኸው በጎንደር ጀምረውታል።

ውድ የኢትዮጵያ ወገናችን ሆይ

ይህ የጥፋት ዕቅድ የታቀደው ከአምስት ሚሊዮን ህዝብ ለ95 ሚሊዮን ህዝብ ነው ለዚህ ደሞ የህሊናና ሆድ እስረኞችን እንደ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝና መሰሎቻቸውን በመጠቀም ነው። የሚያሳዝነው ደሞ 5 ሚሊዮን ለ10 ፈላጭ ቆራጭና በእነሱ ዙርያ ላሉ ቢበዛ 10 ሽህ እንኳን ለማይሆኑ በመጠቀሚያ መደላደልነት ለሚያገለግሉ ሰዎች ነው። መላው የኢትዮጵያ ህዝብም እነዚህ መጠቀሚያ መደላድላያ የሆኑትንና መላው የትግራይ ወገኖቹን በዚህ ጊዜ በመካከል በመግባት ለሰላም እንዲታገሉ ካልቻሉ ደግሞ እራሱን ለይቶ ብቻነታቸውን እንዲያውቁ በተለያየ መንገድ ለምኖአል። ይህንን ልመና ግን አልሞከሩም ጭራሽ ይባስ ብለው የእነሱ ልጆች መንፈስ እንደሆኑ በመንገር የስነ ልቦና ጦርነት በማካሄድ ይስቁብናል ያዋርዱናል በመሆኑም ያተረፍነው ውርደትና እልቂት ብቻ ነው።

የ25 ዓመት የሰላማዊ ሰልፍ ጥረታችንም ከንቱና ውጤት የማያመጣ መሆኑን የእኛ ተወካዮች ተነግሮናል። ስለዚህ አሁን ምንድ ነው የምንጠብቀው? እንደዚህ እየነጣጠሉ እስኪጨርሱን?! ካሁን በኋላ በንግግር መልስ መጠበቅ የዋህነት ሞኝነትም ነው። ወደድንም ጠላንም ምርጫው አንድ ብቻ ነው፦ እነሱ ወደ ፈለጉት የሐይል እርምጃ በመግባት ነፃነትን ማስመለስ። የተበላሸን ዓሳን ከባህር ማስወገጃ መንገዱ አንዱ ነው፦ የባህር ውሃ ማስወገድ።

ውድ የኢትዮጵያ ወገናችን ሆይ

ትግስት የወለደው ቁጭት ውጤቱ አመርቂ ነው፤ ኣትጠራጠርም። ስለዚህም ሳናመነታ ሁላችንም በያለንበት በሚከተለው መሰረት እርምጃችንን እንድጀምር ጥሪ እናስተላልፋለን።

 1. በአማራ ክልል የምንገኝ ኢትዮጵያውያን ከትግራይ በደሴ ወደ አዲስ ኣአባ፤ ሁለተኛም ከወልዲያ ወረታ፥ ከሽሬ ጎንደር፥ ከሑመራ ጎንደር፥ ከመተማ ጎንደር ያሉ መንገዶችን ኣሁን ጎንደር ዙርያውን እንደተዘጋው በየመንድሩ ያላችሁ ወገኖ ሁሉ በጠቅላላው በመውጣት በድንጋይ በእንጨት መተላለፍያውን በመዝጋት የህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይን እንቅስቃሴ እናስቁመው።
 2. የአፋር ወገኖቻችን ከትግራይ መቀሌ፥ ከዊሓ በሸኺት ኣፍዴራ፥ ኣሳይታ የሚወደውን በጠቅላላ በመውጣት በድንጋይ በእንጨት መተላለፍያውን በመዝጋት የህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይን እንቅስቃሴን እናስቁመው።
 3. መላው በሰራዊትነት ተቀጥራችሁ እያገላገላችሁ ያላችሁት የኢትዮጵያ ውድ ልጆች፦ እናንተም የተቀጠራችሁለት የ10 ግፈኛ የትግራይ ባለስልጣናትን ከኛ የወጡ ህሊናቢስና ሆድአደር ምቾታቸውን ልትጠብቁና የትግራይ ቀኝ ገዢነትን ልታረጋግጡ አለመሆኑን ልንነግራችሁ የሚገባ ኣይደለም። ስለዚህም ቢቻል በውስጣችሁ በአዛዥነትን በሰላይነትን የተጫኑባችሁን የበላይ ኣዛዞቻችሁን ለይታችሁ የጦር እርምጃ በመወሰድ ተባበሩን። አለበለዚያ ነገም እውነታውን ስትረዱትና ስትመለሱ ኣሁንም ወንድሞቻችን እህቶቻችን መንታ መንገድ ሆናችሁ ውስጥ ስሜታችሁ ከኛ ባላነስ እየተጎዳ ስለምናይ ነገም ስለምታስፈጉን እንዳትሞትቡን ተለይታችሁ በቤት ቆዩልን።
 4. መላው የኢትዮጵያ ህዝብ፦ ከሰላም ጥያቅያችን እያተረፍን ያለነው እስራት፥ ግርፋት፥ ሞትና ዘራችንን ማጣት በመሆኑ እዚህ ላይ ይብቃ ብለን እንወስን። በመሆኑም ራሳችንን ለመከላከል የምንወስደው እርምጃ ተፈጥሮአዊም ህጋዊም ነው። ስለዚህም የኢትዮጵያ ህዝብ ጥራያችንን ተቀብለህ ከጎናችን እንድትቆም እንጠይቃለን።

ድል ለኢትዮጵያውያንና ለኢትዮጵያ

ከሰላምታ ጋር

መላው የጎንደር አማራና ኢትዮጵያውያን ወገኖኛቻችሁ

ከጎንደር


ኢሳት ቪድዮው ከቻነሉ ኣጥፍቶታል። ግን ቅጂው እዚህ አለ።

Continue Reading
2 Comments

2 Comments

 1. Tigray -land of wonders & an open-air museum

  June 19, 2021 at 1:54 pm

  Gospel of Luke 6:45 “for out of the full store of the heart come the words of the mouth.”
  ኣፍ ካብ ምልኣት ልቢ እዩ ዚዛረብ እሞ፡ እቲ ሕያዋይ ሰብ ካብቲ ጽቡቕ መዝገብ ልቡ ጽቡቕ የውጽእ። እቲ ኽፉእ ድማ ካብቲ ኽፉእ መዝገብ ልቡ ኽፉእ እዩ ዜውጽእ።
  ወእኩይሰ ፡ ብእሲ ፡ እመእኩይ ፡ መዝገበ ፡ ልቡ ፡ ያወፅኣ ፡ ለእኪት ፡ እስመ ፡ እምተረፈ ፡ ልብ ፡ ይነብብ ፡ አፍ ።
  All those verbal agressions and press release made by Amhara elites and their military trumpet or klaxon(i.e ESAT, Amhara mass media, Zehabesha, Yosef yitna ,Abel birhanu , tolosa ibsa, etc ) are emanated from the profane heart and if they dare to incite their own people against Tegaru , you could imagine what these mentalities of warlike by nature could do behind the scene and commit under the counter.

  At this juncture, We Tegarus need to put our heads together and thwart the overall strategy of enemies including their psychological warfare conducted nonstop.
  http://bible.geezexperience.com/tigrinya/list.php
  http://mermru.com/bibles

 2. ESAT is a war bugle of Amhara elites

  June 19, 2021 at 10:49 am

  You could also watch the virtual discussion among ESAT media members held on 27Nov2020. In this discussion, one said we cannot stop our struggle against weyane until we make sure we wipe out weyane. We will not stop even if the western countries impose sanctions that could lead economic pressure and starvation. We prefer to starve than stoping the war and letting weyane to exist or revive as usual, told one to those who take part in this disscussion.
  They kept on saying and strived to relate the current situation with massacre perpetrated in Sudan . As in the case of Sudan, the world could only bother and talk against us for short period of time and they will stop. Hence, we shouldnot bother about what the western countries or EU could do against us , but we should keep on destroying and dismantling weyane.

  You need to take into account the fact that the discussion was on NOv 27 and this shows that they were determined to go further with their evil motives and cause enormous damage against our people and our sacred land, Tigray.Besides, they were well-prepared for it taking ample time as it requires them. Since they are gonna struggle with renowned heros , and they donot took the possession of Drones in a single night or abruptly just like some who took a stick or club from the bush. It is easy to deduce that all the ongoing atrocities and military machines are brought after a prolonged transaction and premeditated pretexts fabricated to conceal their crime. It is clear for everyone the fact that criminals invent stories to defend themselves before and after their crime.

  ከጥሻ ና ከጫካ እንጨት በጥሶና አርጩሜ አዘጋጅቶ እንደሚጣላ ጎልማሳ ሳይሆን ለረጅም ጊዜያት ታስቦበትና ተዶልቶ ፥ቢያንስ ከ አንድ አመት በላይ ታቅዶበት የተገዛ ድሮን ስለመሆኑ ጥርጥር የለውም፥፥በድንገት በሰሜን ዕዝ ላይ ተኩስ ስለተሰማ ከምስራቅና ምዕራብ ሰሜንና ደቡብ የነበረን ሠራዊት ተነስ ተብሎ የከተተ አይደለም፥

  ኢሳት ከዘጠና ሰባት ጀምሮ ተጋሩ ጠል ቅስቀሳ ሲያሰራጭ የነበረ ጦር አውርድ የአመፅ አውታር ነው፥፥
  ንፁሃን ወገኖቻችን የጨፈጨፉና ቁሳዊና ስነልቦናዊ ድጋፍ ያደረጉ ሁሉ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መሪዎች ጨምሮ ለፍርድ ይቅረቡልን፥፥ብጣዕሚ ዝገረመኒ ካኣ አብደገ ዘለው ደገፍት ወያኔ ብኢንተርፖል ትድለዩ ኢኹም እናበሉ ከፈራርሁና ይፍትኑ አለው፥፥ንኦም ተቀቢሉ አሚኑ ዝንቀሳቀስ ተሊዩ አነ ብዉልቀይ ባዕሉ ናይ ኢንተርፖል ሰራህተኛ ናህዝብና ሕልቂት ዝድግፍ ሌባ እዩ ዝኸውን፤፥አቤል ብርሃኑ ዝበሃል ናይ ዩቱዩብ ነጋዳይ ንሱ እዩ ንዚ ሀሶት ዘመሐላልፍ፥

  EOTC can’t lead Tigray anymore and they ahve stolen our resources and history for centuries. Geez Is Tigrian Language and they adopted christianity via Tigray and we have a Holy Bibe believed to be the oldest illuminated Christian manuscripts in the world which is found in enda Abba Gerima, Tigray.

  Source
  https://orthochristian.com/ the artile is entitled “ethiopian bible is oldest and most complete on earth
  https://africaglobalnews.com/the-oldest-illustrated-bible-is-in-an-ethiopian-monastery/

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Copyright © TGHAT