ትግራይ ላይ የሚካሄደው ጦርነት ብ ሌላ ኢትዮጵያዊት ዓይን (ክፍል 2)

መቀሌም "safe" እንዳልሆነ ውስጣችን እየነገረን ነበር። የምንገባበት ጥግ አጣን። አንድ ጓደኛዬ እሷ ጋር መውለድ እንደምችል ስለነገረችን ለቤተሰቦቿ የተወሰነ ብር ሰጠናቸው። ከስራ ሳንናገር ስለወጣን ባለቤቴ እረፍት ለመሙላት ልመለስ አለኝ። ውስጤን በጣም ከፋ፤ የማንገናኝም መሰለኝ፤ ተደብቄ ማልቀስ ጀመርኩ።

Continue Reading ትግራይ ላይ የሚካሄደው ጦርነት ብ ሌላ ኢትዮጵያዊት ዓይን (ክፍል 2)

ትግራይ ላይ የሚካሄደው ጦርነት በሌላ ኢትዮጵያዊት ዓይን (ክፍል 1)

ስለዚህ ጦርነት ሳስብ በነገሮች አለመጎዳቴን ሳውቅ ህይወት ሁለተኛ እድል እንደሰጠችኝ ፈጣሪም የቤተሰቤን እንባ እና ፀሎት እንደተቀበለ አምናለሁ።

Continue Reading ትግራይ ላይ የሚካሄደው ጦርነት በሌላ ኢትዮጵያዊት ዓይን (ክፍል 1)